የውሃ ቆጣሪ (መስመር) ከቦታ ቦታ ማዛወር ጥያቄ
ጊዜ 4 ሠአት ጥራት 100%
አገልግሎቱ ለማግኘት ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
-
1
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
-
2
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
-
3
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
የመስመር ማሻሻያ ጥያቄ
ጊዜ 3 ቀን ጥራት 100%
አገልግሎቱ ለማግኘት ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
-
1
በቂ ውሃ በአካባቢው አለመኖሩን በቂ ምክኒያት ካቀረበ
በቂ ውሃ በአካባቢው አለመኖሩን በቂ ምክኒያት ካቀረበ
-
2
በአካባቢው የውሃ መስመሮች አለመኖር
በአካባቢው የውሃ መስመሮች አለመኖር
-
3
በመስመር ማሻሻያ ጊዜ ደንበኞች በጉልበት ድጋፍ ማድረግ
በመስመር ማሻሻያ ጊዜ ደንበኞች በጉልበት ድጋፍ ማድረግ
የታሸገ ውሃ ለማከፈፈል
ጊዜ 1 ሠአት ጥራት 100%
አገልግሎቱ ለማግኘት ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
-
1
ቆጣሪው ከታሸገበት ጊዜ አንስቶ እስከ አንድ አመት ከሆነ ውዝፍ ሂሳብና ቅጣት መክፈል
ቆጣሪው ከታሸገበት ጊዜ አንስቶ እስከ አንድ አመት ከሆነ ውዝፍ ሂሳብና ቅጣት መክፈል
-
2
ቆጣሪው ከታሸገበት ከአንድ አመት በላይ ከሆነ ከውዝፍና ቅጣት በተጨማሪ እንደ አዲስ ደንበኛ የአገልግሎት ክፍያ ይፈፅማል
ቆጣሪው ከታሸገበት ከአንድ አመት በላይ ከሆነ ከውዝፍና ቅጣት በተጨማሪ እንደ አዲስ ደንበኛ የአገልግሎት ክፍያ ይፈፅማል
-
3
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
