ፕሮጀክቱ በከተማው ብሎም በአለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ከፍሳሽ መስመሮች ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ጠቁሟል.
ውይይቱ የተጀመረው በቅርቡ የባለስልጣን መ/ቤታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት ከኢንጂነር አህመድ መሐመድ ጋር ትውውቅ ከተደረገ ብኋላ ሲሆን ኢንጂነር አህመድ የደንበኞች ፎረም ለመ/ቤታችን አገልግሎት መሻሻል ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡.
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለዋናው መ/ቤት የባለ 5 ወለል ህንፃ ግንባታ የመጀመሪያ ዙር ስራ ለማከናወን ከሙሉጌታ ዋለጌ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት በማድረግ ስራ አስጀምረዋል።.