የስም ዝውውር ጥያቄ
ጊዜ 15 ደቂቃ ጥራት 100%
አገልግሎቱ ለማግኘት ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
-
1
የስም ይዛወርልኝ ጥያቄ/ማመልከቻ ለደንበኞች አገልግሎት ወይም ቢሮ ቁጥር 7 ማቅረብ
ይዛወርልኝ ጥያቄ/ማመልከቻ ለደንበኞች አገልግሎት ወይም ቢሮ ቁጥር 7 ማቅረብ
-
2
የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ
የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ
-
3
አንድ ፎቶ ግራፍ
አንድ ፎቶ ግራፍ
-
4
ተወካይ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ ከውልና ማስረጃ
ተወካይ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ ከውልና ማስረጃ .
-
5
የግዥ(የስጦታ) ወይም የወራሽነት ማረጋገጫ ከውልና ማስረጃ ማቅረብ
የግዥ(የስጦታ) ወይም የወራሽነት ማረጋገጫ ከውልና ማስረጃ ማቅረብ
-
6
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
የሚከፈልነበትን የውሃ ቢል ይዞ መቅረብ
-
7
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም.
