አዲስ የውሃ መስመር ቅጥያ

ጊዜ 24 ሰአት ጥራት 100%

አገልግሎቱ ለማግኘት ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

  • 1

    የቤት ባለቤትነት ካርታ ወይም ደብተር ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ

    የቤት ባለቤትነት ካርታ ወይም ደብተር ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ

  • 2

    የመንግስት ቤት ከሆነ ከመንግስት ቤቶች የማስተዳደር ስራ ሂደት የድጋፍ ደብዳቤ

    የመንግስት ቤት ከሆነ ከመንግስት ቤቶች የማስተዳደር ስራ ሂደት የድጋፍ ደብዳቤ

  • 3

    የቀበሌ ቤት ከሆነ ከወረዳው መስተዳድር የድጋፍ ደብዳቤ

    የቀበሌ ቤት ከሆነ ከወረዳው መስተዳድር የድጋፍ ደብዳቤ

  • 4

    ተወካይ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ ከውልና ማስረጃ

    ተወካይ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ ከውልና ማስረጃ

  • 5

    የኮንደሚኒዬም ቤት ከሆነ ከመንግስት ቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የድጋፍ ደብዳቤ

    የኮንደሚኒዬም ቤት ከሆነ ከመንግስት ቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የድጋፍ ደብዳቤ

  • 6

    የአገልግሎት ጠያቂው የታደሰ ነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ

    የአገልግሎት ጠያቂው የታደሰ ነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ

  • 7

    የመንግስታዊና ህዝባዊ ድርጅቶች ከሆነ ከተቋሙ የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ

    የመንግስታዊና ህዝባዊ ድርጅቶች ከሆነ ከተቋሙ የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ

  • 8

    የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም

    የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም