Post 1

በክልሉ በገጠርና ከተማ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን ለማስፋት የተሰሩ ስራዎች ውጤት አስገኝተዋል።

በሀረሪ ክልል ባለፉት አመታት የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች በገጠርና በከተማ የመጠጥ ውሃ ሽፋንን አሳድጓል።.

Post 1

ሑስኒዞቤ ደርገዋ አሲማ መስቻ ሚይ አማሲላነቱ መዝጋህሌ ዚትደለጉ ዲላጋች ነቲጃ አትሬኸቡመሀል

ሐረሪ ሑስኒቤ ሁሉፍ ዛዩ አመታችቤ መስቻ ሚይ አማሲላነቱ መሌቀሌ ዚትደለጉ ዲላጋች ደርገዋ አሲማቤ መስቻ ሚይ ጎለቦቱ አሌቀመሀል ።ሑስኒዞቤ መስቻ ሚይ ሂጥራው ዋሪነትቤ መፍታህሌ ዚሀጪር፤ዚጉቲ ዋ ጉዶር ወቅቲ አቡራ ተለሀደማ ዪትደለጊ ናራ ።.

Post 1

ሲስተም ማዘመን

በሲስተም ማዘመን ሂደት ሊያጋጥም ለሚችል እክሎች አማራጭ መጠቀም.

Post 1

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በወረዳዎች ያስገነባቸው መፀዳጃ ቤቶች

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በሐኪም፣ በአባዲር እና በአሚር ኑር ወረዳዎች ያስገነባቸውን የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ህብረተሰቡ እንዲጠቀምባቸው ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል.

Post 1

ብልፅግና ፓርቲ የዜጎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል በተከናወነው

ብልፅግና ፓርቲ የዜጎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል በተከናወነው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ አቶ ጌቱ ወዬሳ ተናገሩ.