Main Menu
Topics
ፕሮጀክቱ በከተማው ብሎም በአለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ከፍሳሽ መስመሮች ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ጠቁሟል.
ውይይቱ የተጀመረው በቅርቡ የባለስልጣን መ/ቤታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት ከኢንጂነር አህመድ መሐመድ ጋር ትውውቅ ከተደረገ ብኋላ ሲሆን ኢንጂነር አህመድ የደንበኞች ፎረም ለመ/ቤታችን አገልግሎት መሻሻል ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡.
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለዋናው መ/ቤት የባለ 5 ወለል ህንፃ ግንባታ የመጀመሪያ ዙር ስራ ለማከናወን ከሙሉጌታ ዋለጌ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት በማድረግ ስራ አስጀምረዋል።.
በሐረሪ ክልል ገጠር ወረዳ የተገነቡ ስድስት የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል።.
የገጠር ነዋሪዎችን የውሀ ሽፋን የሚያሳድግ በ34.7 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ቧንቧ ግንባታን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መረቁ። .