Main Menu
Topics
ከለይ በሰንጠራዥ የተቀመጡት ቀበሌዎችና አካባቢዎች ዉሃ የሚደርሳቸው ናቸው።.
የሀሰሊሶ እና ሁላሁሉል የውሃ ምንጮች ከፊል የድሬዳዋ ገጠር ቀበሌዎችንና ደንገጎን፤ አዴሌ፤ለሀረማያ እና አወዳይ ከተሞች እንዲሁም ለሐረር ከተማ ነዋሪዎች ውሃ እየሰጠ ያለ ነው፡፡ .
በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ.
የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃ ታሪፍ ማሻሻያ.