በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ
በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። በሀረሪ ክልል የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ ዲኒ ረመዳን ባለስልጣኑ በ2016 የበጀት አመት ከመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ለማከናወን በታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ተሰጥተዋል።